የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለው አዋጅ ቁ. 1307/2016 ምን ምን ለውጦች ይዟል?

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለው አዋጅ ቁ. 1307/2016 ምን ምን ለውጦች ይዟል?

የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለው አዋጅ ቁ. 1307/2016 ምን ምን ለውጦች ይዟል? በዜጎች ላይ በዘፈቀደ የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎች የሚቆሙበትን ወይም የሚታረሙበትን ቀልጣፋ አሰራር በመዘርጋት ለመልካም አስተዳደር መሰረት መጣልን አላማ አድርጎ በአዋጅ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የተቋሙን ተግባርና ኃላፊነት በማስፋት በግል ድርጅቶች የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን...