የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ደንብ ዳሰሳ |Depositors Insurance Fund|

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ደንብ ዳሰሳ |Depositors Insurance Fund|

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ደንብ ዳሰሳ የፈንዱ ምንነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 482/2013 የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ አስተዳደርን አቋቋሙዋል፡፡ የዚህ ደንብ ዋና አላማ የፋይናንስ ዘርፉ የተረጋጋ ለማድረግ እና ለገንዘብ አስቀማጮች ጥበቃ ለማድረግ ነው፡፡ የፈንድ አስተዳደሩ ተጠሪነት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሲሆን የብሔራዊ ባንክ ገዥ፣ የገንዘብ ሚኒስትር፣ ምክትል ገዥ፣...